Image Here

የኤፌዲሪ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጀንሲዎች እና ከልማት አጋሮች ጋር በሶስተኛው የሀገር አቀፍ የፈቃደኝነት ግምገማ (VNR) 2025 ምክክር አካሄደ።

የኤፌዲሪ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጀንሲዎች እና ከልማት አጋሮች ጋር በሶስተኛው የሀገር አቀፍ የፈቃደኝነት ግምገማ (VNR) 2025 ምክክር አካሄደ።

===================================================================

አዲስ አበባ | ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም

የኤፌዲሪ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ዛሬ በአዲስ አበባ ሃያት ሪጀንሲ ሆቴል፣ ሶስተኛውን ሀገር አቀፍ የፈቃደኝነት ግምገማ (VNR) 2025 ረቂቅ ሪፖርት ላይ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጀንሲዎችን እና ሌሎች የልማት አጋሮችን ያካተተ የባለድርሻ አካላት ምክክር አካሂዷል።

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ፍጹም አሰፋ፣ የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የመክፈቻ ንግግር ባደረጉበት ወቅት፣ የዘላቂ ልማት ግቦችን (SDGs) ትግበራ በፈቃደኝነት ግምገማ (VNR) የተገኙ ውጤቶችን፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን ለመለየት እንዲሁም በቀጣይ ቀሪ የትግበራ አመታት አፈጻጸማቸውን ለማፋጠን ወሳኝ መሳሪያ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል አንስተዋል።

ይህ ምክክር በመጭው ሀምሌ ወር ለሚካሄደው የከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ መድረክ (High Level Political Forum) ኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግቦች ጉዞዋን በተመለከተ ጠንካራ ሪፖርት የማቅረብ ቁርጠኝነቷን ያሳያል።

recent News
  • Image Here

    የኤፌዲሪ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጀንሲዎች …

    04 April 2026
  • Image Here

    04 April 2026
  • Image Here

    5ኛውን ዙር የኢትዮጵያ የስነ-ህዝብና ጤና ጥናት (EDHS) ለማካሄድ …

    04 April 2026