Image Here

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተገኝተዉ ቀጣዩን የህዝብና ቤት ቆጠራ በተመለከተ ገለጻ ተደረገላቸዉ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተገኝተዉ ቀጣዩን የህዝብና ቤት ቆጠራ በተመለከተ ገለጻ ተደረገላቸዉ።

***********************************************************************************************

የካቲት 20/2016 አዲስ አበባ (የፕ.ል.ሚ)

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተገኝተዉ ቀጣዩን የህዝብና ቤት ቆጠራ በተመለከተ ገለጻ ተደረገላቸዉ።

በተደረገዉ ገለጻ ቀጣዩ የህዝብና ቤት ቆጠራ የሶስት አመቱ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ ልማት ፕሮግራም አካል መሆኑን ተጠቅሷል። ለህዝብና ቤት ቆጠራዉ የሚከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እንዲሁም ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችም ቀርበዉ ዉይይት ተደርጎባቸዋል። በመጨረሻም ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የስራ መመሪያና አቅጣጫ በመስጠት ዉይይቱ ተጠናቋል።

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፕላንና ልማት ሚኒስቴርን ተዘዋዉረዉ ጎብኝተዋል።

recent News
  • Image Here

    ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በፕላንና …

    04 April 2026
  • Image Here

    Ministry has confirmed the National Carbon Market Strategy …

    04 April 2026
  • Image Here

    04 April 2026